የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ 3 ምክትል ፕሬዝደንቶች ሹመት ሰጠ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ 3 ምክትል ፕሬዝደንቶች ሹመት ሰጠ

ሹመቶችም፡-

  1. ወ/ሮ አይዳ እርቅይሁን ባይሳን የሆልሴል ፋይናንሲንግ እና የውጪ ፈንድ ምክትል ፕሬዚዳንት 
  2. አቶ ተዘራ አማረ ዘረፋ የሪስክ ማኔጅመንት እና ኮምፕሊያንስ ምክትል ፕሬዝዳንት
  3. ወ/ሮ አለምገና ዘሪሁን ነዲ የውስጥ ኦዲት ምክትል ፕሬዚዳንት

አድርጎ የሾመ ሲሆን የባንኩ የማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች መልካም የስራ ዘመን እንዲሆን ምኞታቸውን ይገልጻሉ፡፡