የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሹመት ሰጠ
- March 10, 2026
- Posted by: admin
- Category: News
No Comments
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ አቶ አለማየሁ ለማን በባንኩ የኮርፖሬት ክሬዲት አፕሬዛልና ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ዘርፍ ምክትል ፕሬዚዳንት አድረጎ ሾመ፡፡
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች መልካም የስራ ዘመን እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ይገልጻሉ፡፡
