Sexual Exploitation, Abuse, and Harassment (SEAH) Reporting Channel

የወሲባዊ ብዝበዛ፣ ጥቃት እና ትንኮሳ (SEAH) ሪፖርት ማቅረቢያ

Welcome to the SEAH Reporting Channel.
You may use this channel to report concerns relating to sexual exploitation, sexual abuse, sexual harassment, retaliation, or other safeguarding concerns connected to DBE operations and related activities. You may submit a report anonymously. Providing your name or contact details is not required. Please share only information you feel safe and comfortable providing

እንኳን ወደ SEAH የሪፖርት ማድረጊያ መስመር በደህና መጡ።

ሳይሳቀቁ የደረሰብዎትን ያሳውቁን! ጥቆማዎ ዋጋ አለው!
ማንነትዎን ሳያሳውቁ ሪፖርት ማድረግ ይችሉ ዘንድ ስምዎትን, ስሌክዎትንና የኢሜሌ አድራሻዎትን አለማካተት እንደሚችሉ ይወቁ። አድራሻዎን ማካተትዎ ግን እርስዎን ምቾት የሚሰጥዎ ከሆነ ለመከታተል የሚያመች በመሆኑ ልብ ይበሉ።

    Report a Concern

    You may submit a report anonymously. Fields marked optional may be left blank.

    1. Type of Concern

    What would you like to report? Select all that apply.

    2. Date and Location of Incident (Optional)
    3. Immediate Safety Concerns

    Is anyone currently in immediate danger or in need of urgent assistance?

    If yes, what support is needed? (Select all that apply)

    Important: If you or another person is in immediate danger, please seek urgent assistance from the appropriate local emergency services or a trusted support provider. This reporting channel is not an emergency response service.
    4. Safeguarding or Protection Needs

    Is there any immediate safety, protection, or support concern you would like to share?
    Please do not include details you do not feel safe sharing.

    5. Person(s) Involved

    If known and safe to share, provide information that may help identify the person or persons involved in the incident.

    6. Organization or Activity Involved

    Which organization, project, or activity is associated with the concern? Select one, then fill in the matching detail below.

    7. Please describe the concern in your own words.

    Include only details you feel safe sharing.

    8. Contact Details (Optional)

    Fill in only if you are interested in further investigation.

      ጉዳይ ያሳውቁ

      ሪፖርትዎን ማንነትዎን ሳይገልጹ ማቅረብ ይችላሉ። “አማራጭ” ተብለው የተመለከቱ መስኮችን ሳይሞሉ መተው ይችላሉ።

      1. የጉዳዩ ዓይነት

      ምን ማሳወቅ ይፈልጋሉ? የሚመለከትዎትን ሁሉ ይምረጡ።

      2. ድርጊቱ የተከሰተበት ቀን *
      3. ድርጊቱ የተከሰተበት አድራሻ *
      4. አስቸኳይ የደህንነት ስጋቶች

      ሪፖርት በሚያደርጉበት በአሁን ቅጽበት በአስቸኳይ አደጋ ውስጥ የሆነ ሰው አለ? ወይም አስቸኳይ እርዳታ ያስፈልግዎታል?

      አስፈላጊ፡ እርስዎ ወይም ሌላ ሰው አስቸኳይ አደጋ ላይ ካለ፣ እባክዎ ከሚመለከተው የአካባቢ አስቸኳይ ጊዜ አገልግሎት ወይም ከታመነ የድጋፍ አቅራቢ አስቸኳይ እርዳታ ይፈልጉ። ይህ የሪፖርት መንገድ የአስቸኳይ ጊዜ ምላሽ አገልግሎት አይደለም።
      5. በአሁኑ ጊዜ ሊያጋሩን የሚፈልጉት አስቸኳይ የደህንነት፣ የጥበቃ ወይም የድጋፍ ፍላጎት አለ? (አማራጭ)

      አስተማማኝ ሆኖ የማይሰማዎትን ዝርዝር መረጃ አያካትቱ። የክስተቱን ምስሎች ወይም ዝርዝር መግለጫዎች ማቅረብ አያስፈልግም።

      6. ስለሚመለከተው ሰው(ዎች) መረጃ

      ካወቁትና በማጋራትዎ ደህንነት የሚሰማዎት ከሆነ፣ በጉዳዩ ውስጥ የተሳተፈውን ሰው ወይም ሰዎች ለመለየት የሚረዳ መረጃ ያቅርቡ።

      7. ጉዳዩ ከየትኛው ድርጅት፣ ፕሮጀክት ወይም እንቅስቃሴ ጋር የተያያዘ ነው? ተገቢውን ሁሉ ይምረጡ።
      8. የተፈጠረውን ክስተት ይግለጹ

      እባክዎ ስጋትዎን በራስዎ አገላለጽ ይግለጹ። ደህንነት እንዲሰማዎት የሚሰማዎትን መረጃ ብቻ ያካትቱ።

      9. ለተጨማሪ ምርመራ ፍላጎት ካለዎት እባክዎ የሚከተለውን ይሙሉ። (አማራጭ)